በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ሰብሳቢነት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2018 ዓ.ም ሀገራዊ እቅድን ለሁለተኛ ተከታታይ ቀን እየገመገመ ይገኛል።
የየዘርፉን ሁኔታ የተመለከቱ ሃሳቦችም ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል።
#PMOEthiopia
Copyrights 2021. . All Rights Reserved.
Developed by NATNAEL ABATE