South Ethiopia Regional Government Communication Affairs Bureau
ፋይዳ 9.6 ትሪሊዮን ብር በዲጂታል ግብይት እንዲዘዋወር አግዟል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የአይዲ ፎር አፍሪካ 2025 ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤን በይፋ አስጀምረዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት፤ በዲጂታል ዓለም ውስጥ ስንኖር የዲጂታል ማንነት መለያ መጠቀም ለግለሰቦች አቅምን ለሀገራት ጠንካራና ሁሉን አካታች መዋቅር እንዲኖራቸው ያግዛል ሲሉ ተናግረዋል፡፡…Read More
የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ክልላዊ መድረክ እየተካሄደ ነዉ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ክልላዊ መድረክ ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት በወላይታ ሶዶ እየተካሄደ ይገኛል ።
'' የመሃሉ ዘመንን መረዳት 'በሚል ሃሳብ እየተካሄደ ባለው በዚሁ መድረክ፦ የክልሉ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ገብረመስቀል ጨላን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ይገኙበታል ።
የክልሉ…Read More
በክልሉ ለአልሚ ባለሀብቶች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል -አቶ ጥላሁን ከበደ
ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለአልሚ ባለሀብቶች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ አስታውቋል ።
በክልሉ የኢንቨስትመንት ልማት ለማነቃቃት ያለመ የምክክር መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ጥላሁን ከበደ በዚህ ወቅት ፦…Read More
የ5 ሚሊየን ኮደርስ ስልጠና ዜጎች ከተለያዩ ሀገራት የርቀት ሥራ የሚያገኙበትን እድል እየፈጠረ ነው
የአምስት ሚሊየን ኮደርስ ስልጠና ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ የዓለም ሀገራት የርቀት ስራ የሚያገኙበትን ዕድል እየፈጠረ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡
ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር የሥራ ስምሪት ስምምነት መፈራረሟን የገለጹት ሚኒስትሯ÷ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ለ344 ሺህ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ እድል መፈጠሩን…Read More
የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ
የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በዛሬው ዕለት በሮም በሚገኘው ሳንታ ማሪያ ማጆሬ ቤተ-ክርስትያን ተፈጽሟል፡፡
በቫቲካን ቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ በተከናወነው የሽኝት መርሐ ግብር ላይ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ የበርካታ ሀገራት መሪዎች መታደማቸው ተነግሯል፡፡
ከሀገራት መሪዎች በተጨማሪ የሃይማኖት መሪዎችና…Read More
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለመሆን፤ በ2040 ደግሞ ዓለም አቀፍ የብልጽግና አርአያ ለመሆን…Read More
የኮዲንግ ሥልጠና ለ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ወጣቶች!
በዌብ-ፕሮግራሚንግ፣ በአንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፎች የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችሉ ነጻ የኦንላይን ሥልጠና ዕድሎች ተጠቃሚ ለመሆን https://ethiocoders.et/ ይመዝገቡ፡፡
የኦንላይን ሥልጠናውን በተሰጡት 8 ሳምንታት ለሚያጠናቅቁ ብቁ ሠልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይበረከትላቸዋል፡፡
…Read More
"ፈጣንና ዘላቂ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ግብርና ዘርፉን ማሻሻል ተቀዳሚ ተግባር ነው" ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት አዲሱ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ የማስተዋወቅ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲውን ለማስፈፀምና ትግበራውን ውጤታማ ለማድረግ በየደረጃው ያለው የዘርፉ አመራር በፖሊሲው በቂ…Read More
ባለፉት 7 የለዉጥ አመታት በሀገሪቱ መፍትሔ መሆን የሚችሉ ስኬቶች ተመዝግበዋል - አቶ ጥላሁን ከበደ
መጋቢት 24/2017 ዓ.ም
ባለፉት 7 የለዉጥ አመታት በሀገሪቱ መፍትሔ መሆን የሚችሉ ስኬቶች ተመዝግበዋል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ ገልፀዋል ።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ከተማ የለዉጡን 7 አመታት የሚዘክር የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል ።
የድጋፍ ሰልፉ በኢትዮጵያ…Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ ያነሷቸው ሃሳቦች
# ኢኮኖሚን በተመለከተ ባለፉት ስምንት ወራት በዋና ዋና የኢኮኖሚ አመላካቾች ታላላቅ ስኬቶች ተመዝግበዋል። በቀጣይ የበጀት ዓመቱ ቀሪ ወራት ይህን ስኬት ማጠናከር ከተቻለ ኢትዮጵያ በተያዘው በጀት ዓመት ከ8 ነጥብ 4 በመቶ በላይ የኢኮኖሚ እድገት ታስመዘግባለች።
# ግብርናን በተመለከተ…Read More
Copyrights 2021. . All Rights Reserved.
Developed by NATNAEL ABATE