• Call Us
  • +251..........

የቢሮው ሀላፊ  መልዕክት

አቶ አባይነህ አበራ

Head Office  የቢሮው ሀላፊ  መልዕክት

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የየራሳቸው የሆነ አኩሪ ባህል፤ታሪክና መልአከዓ-ምድራዊ አሰፋፈር፤ የሥነልቦና አንድነት፤ በጋራ ያፈሩት ሀብትን የሚጋሩ እንዲሁም የመልማት ፍላጎት ያላቸው ብሄሮች፤ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በነሐሴ 13 ቀን 2015 .ም ከቀድሞው የደቡብ ብሄሮች፤ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል በአዲሱ አደረጃጀት የተመሰረተ ክልል ነው፡፡ በክልሉ 32 ነባር ብሄረሰቦችና የተለያዩ ህዝቦች በመፈቃቀድና በመተጋገዝ የሚኖሩበት በተፈጥሮ የበለጸገና  በፍጥነት የመልማት እድል ያለው ክልል ነው፡፡ ሰፊ የኢንቨስትመነት አማራጮች፤ እምቅ ሀብት እንዲሁም ይህን ሀብት ለማልማት የሚችል በስራ ታታሪነቱ የሚጠቀስ የሰው ሃይል የሚገኝበትና የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች የሚያቀላጥፉ የመሰረተ ልማትና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያግዝ ዘመናዊ የአሰራር ስርአት የተገነባበት ክልል ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም አለምን የሚያስደምሙ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ የቱሪዝም መዳረሻዎች የሚገኙበት ቀጠና ነው፡፡  

Read More

Feedback

ዜናዎች

ምክር ቤቱ በ6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤው የረቀበለትን የ2018 በጀት 53.9 ቢሊዮን ብር አፀደቀ

ምክር ቤቱ  በ6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤው የረቀበለትን የ2018 በጀት 53.9 ቢሊዮን ብር  አፀደቀ 

...ተጨማሪ ያንብቡ
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ሰብሳቢነት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2018 ዓ.ም ሀገራዊ እቅድን ለሁለተኛ ተከታታይ ቀን እየገመገመ ይገኛል።

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ሰብሳቢነት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2018 ዓ.ም ሀገራዊ እቅድን ለሁለተኛ ተከታታይ ቀን እየገመገመ ይገኛል…...ተጨማሪ ያንብቡ