የቢሮው ሀላፊ መልዕክት አቶ አባይነህ አበራ የቢሮው ሀላፊ መልዕክት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የየራሳቸው የሆነ አኩሪ ባህል፤ታሪክና መልአከዓ-ምድራዊ አሰፋፈር፤ የሥነልቦና አንድነት፤ በጋራ ያፈሩት ሀብትን የሚጋሩ እንዲሁም የመልማት ፍላጎት ያላቸው ብሄሮች፤ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በነሐሴ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀድሞው የደቡብ ብሄሮች፤ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል በአዲሱ አደረጃጀት የተመሰረተ ክልል ነው፡፡ በክልሉ 32 ነባር ብሄረሰቦችና የተለያዩ ህዝቦች በመፈቃቀድና በመተጋገዝ የሚኖሩበት በተፈጥሮ የበለጸገና በፍጥነት የመልማት እድል ያለው ክልል ነው፡፡ ሰፊ የኢንቨስትመነት አማራጮች፤ እምቅ ሀብት እንዲሁም ይህን ሀብት ለማልማት የሚችል በስራ ታታሪነቱ የሚጠቀስ የሰው ሃይል የሚገኝበትና የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች የሚያቀላጥፉ የመሰረተ ልማትና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያግዝ ዘመናዊ የአሰራር ስርአት የተገነባበት ክልል ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም አለምን የሚያስደምሙ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ የቱሪዝም መዳረሻዎች የሚገኙበት ቀጠና ነው፡፡ Read More Feedback Your Name Email Contact Number Company Name Request - None -Network & Software Development DirectorateDataCenter DirectorateMaintenance DirectorateEncubation DirectorateLicense IssuanceCompetency AssuranceTraining Enquiry Message አገልግሎቶች በቢሮው የሚሰጡ አግልግሎቶች ሚዲያ ሞኒተሪንግ፤… የመንግስት መረጃ ማ… የኮሙዩኒኬሽንና የሚ… ዜናዎች Read More Tue, 05/20/2025 - 19:30ፋይዳ 9.6 ትሪሊዮን ብር በዲጂታል ግብይት እንዲዘዋወር አግዟል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Read More Fri, 05/09/2025 - 11:16የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ክልላዊ መድረክ እየተካሄደ ነዉ Read More Tue, 05/06/2025 - 11:49በክልሉ ለአልሚ ባለሀብቶች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል -አቶ ጥላሁን ከበደ Read More Thu, 05/01/2025 - 15:39 ሚሊየን ኮደርስ ስልጠና ዜጎች ከተለያዩ ሀገራት የርቀት ሥራ የሚያገኙበትን እድል እየፈጠረ ነው Read More Sun, 04/27/2025 - 10:50የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ Read More Sun, 04/27/2025 - 10:47ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ Read More Sun, 04/27/2025 - 10:46የኮዲንግ ሥልጠና ለ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ወጣቶች! Read More Fri, 04/04/2025 - 11:28"ፈጣንና ዘላቂ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ግብርና ዘርፉን ማሻሻል ተቀዳሚ ተግባር ነው" ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ Read More Wed, 04/02/2025 - 12:20ባለፉት 7 የለዉጥ አመታት በሀገሪቱ መፍትሔ መሆን የሚችሉ ስኬቶች ተመዝግበዋል - አቶ ጥላሁን ከበደ Read More Thu, 03/20/2025 - 15:39ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ፋይዳ 9.6 ትሪሊዮን ብር በዲጂታል ግብይት እንዲዘዋወር አግዟል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ፋይዳ 9.6 ትሪሊዮን ብር በዲጂታል ግብይት እንዲዘዋወር አግዟል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)...ተጨማሪ ያንብቡ የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ክልላዊ መድረክ እየተካሄደ ነዉየክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ክልላዊ መድረክ እየተካሄደ ነዉ...ተጨማሪ ያንብቡ በክልሉ ለአልሚ ባለሀብቶች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል -አቶ ጥላሁን ከበደ በክልሉ ለአልሚ ባለሀብቶች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል -አቶ ጥላሁን ከበደ ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም ...ተጨማሪ ያንብቡ